Job

New job vaccancy
≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈
▪️Postion:-

For Import store man

Junior:-pharmacist/Druggist

Experance:-0year/ 2 years

Sex:-female oexperience

Place of work:- A.A around Bisrate Gebriel.

For detail: –
Contact №:- 0911143598/99

Pharma quiz

A 39-year-old man takes a 100 mg dose of medicationX. This drug is taken orally and becomes biotransformed by metabolism in the liver and secondary metabolism in the kidneys. This defines which of the
following processes?
A) Absorption
B) Catabolism
C) Distribution
D) Elimination
E) Metabolism

የብቃት ምዘና ፈተና

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች


የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ባለሙያዎች ቅድመ ሙያ ፍቃድ የብቃት ምዘና ፈተና በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ቀጣዩ ፈተና በህዳር ወር 2014 ዓ.ም የሚሰጥ በመሆኑ ምዝገባው በቅርብ የሚጀመር ስለሆነ ተመዛኞች አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን፣ ምዝገባው ለሁሉም ተመዛኞች online የሚካሄድ በመሆኑ ተመዛኞች የትምህርት ማስረጃዎችሁን ዝግጁ አድርጋችሁ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመረቃችሁ ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎችቻሁን ህጋዊነትና ትክክለኛነት በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ (HERQA) በኩል እንድታረጋግጡ (Authenticate እንድታስደርጉ) ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡